ሥጋ ለበስ አበባ

ሥጋ ለበስ አበባ

Category: Product ID: 2875

Description

“ዓለም ቃላት ላለመተንፈስ ስትል ሰውነቷን በሙሉ በከባድ ጨለማ በዋጠች ጊዜ እኔ ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያዊ ስለ ነበርሁ፣ ይህ በዙሪያዬ የከበበኝ ጥቊረት ደግሞ የፈጣሪን ሕልውና ከማይታይ ግዑዝነት ጋር ስለ ደባለቀብኝ፣ ምሬቴን በማይመለሱ ጸሎቶችና በማይስተሰረዩ ኅጢአቶች ስላወጅሁ፣ በስሕተት የማትነጻ ዓለሜን ስለ ረገምሁ፣ መከራዬን በቆንጆዋ ሴት አምሳል ተሣቅዬ ጥይት የቆረሰው አንድ እግሬን እየጐተትሁ ደም ካ’ፈር እለውሳለሁ! ታዲያ በዚህ ሥቃይ ውስጥ ዕድሜዬ አይጠየቅም! ዕድሜዬ እንዳይታይ የሆነው በዙሪያዬ ያለ ሴማዊ ቋንቋ ተናጋሪ ድንገተኛ ድንቊርና ስለ ሸፈነው ነው። ድንቊርና ዕድሜን እንዴት ሊሸፍን እንደሚችል ለመረዳት ሞክሬ አላውቅም፤ ለምን ብዬ? እኔ አገር የለኝም! ዕድሜ የሚሰላው እኮ ሰላም ሲኖር ነው፤ ሰላም በሌለበት አገር እየኖሩ ‘ሃያ ስምንት ዓመቴ ነው!’ ብሎ በድፍረት መናገር እጅግ አሳፋሪ ነው፤ ፈጣሪስ ምን ይላል? ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ’ ሲል እየዋለ ባልንጀራው የደነቆረበት ወዳጅ አፉን ሞልቶ ሃያ ስምንት ዓመቱ መሆኑን ቢናገር ምንኛ ግፍ ነው? ከግፍም የከፋ ኅጢአት!”

ገጽ 155
ሥጋ ለበስ አበባ
ዘማት

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ሥጋ ለበስ አበባ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Style switcher RESET
Body styles
Color settings
Link color
Menu color
User color
Background pattern
Background image