ቀበና – በትውስታ ጎዳና

ቀበና – በትውስታ ጎዳና

የመጽሐፉ ርዕስ:- ቀበና – በትውስታ ጎዳና
ድርሰት:- ዓለማየሁ ማሞ (ዋሽንግተን ዲ ሲ)
የገፆች ብዛት:- 128

Category: Product ID: 2863

Description

“…የፋጤ እናትና ልጆቻቸው ከእኛ ጋር ሲተያይ ነጣ ያለ ቆዳ ነበራቸው። ለምን ብትለኝ በሐረጋቸው የመናውያን ስለሆኑ ነው። በፍቅር አብረን አድገናል። አብረን ደስ ተሰኝተናል፤ አብረንም አንብተናል። አየህ እኛ ቀበኖች እንኳን አማራ፣ ኦሮሞና ትግሬ ልንባባል ይቅርና የእነርሱ የመንነት እንኳ ትዝ ብሎን አያውቅም። ይህች አነስተኛ መጽሐፍ በዚህ ዘመን ለአንዳንዶች አስተሳሰብ ሕክምና ቢጤ ይኖራት ይሆናል። ማን ያውቃል? ”

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ቀበና – በትውስታ ጎዳና”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Style switcher RESET
Body styles
Color settings
Link color
Menu color
User color
Background pattern
Background image