Description
የመፅሐፉ ርዕስ:- የሚሰማ ጆሮ ቢኖር ኖሮ (የብላቴን ጌታ ወልደማርያም አየለ ታሪክ)
ፀሐፊ:- ፓስካል ወልደማርያም
አሳታሚ፦
የገፅ ብዛት:- 197
የህትመት ዘመን፦ ዓ.ም.
”ቆይ ና ወደኛ ፣ ጠጋ በል” አሉኝ።
ፈርቼ መጠጋት አልቻልኩም። መስኮቱ አጠገብ እንደቆሙ ነበሩና በጣም ላለመጠጋት ተጠንቅቄ ቆምኩ። ወደ መስኮቱ ዞሩ:-
”ጠጋ በል ፣ ተመልከት ይሄን ሁሉ” ብለዉ ሰማይ ጠቀሶቹን ፎቆችና ጠቅላላ የኒዉዮርክ ገፅታ አመላከቱኝ።
”ቁልቁል እይ ፣ ተመልከት….”
ካለንበት ሆቴል ፎቅ ከፍተኛነት የተነሳ እንደቁጫጭ የሚተራመሱትን ሰዎችና ፤ ከሰዎቹ ከፍ ብለዉ ጉንዳን የሚያህሉትን መኪኖች ካሳዩኝ በኋላ…
”አይገርምም?” አሉኝ
”አዎን ግርማዊነትዎ በጣም ይገርማል” አልኳቸዉ።
”አባትህ ጎበዝ አገልጋያችን ነበር።” አሉና ዝም አሉ።…
****
የመፅሐፉ ርዕስ:- የሚሰማ ጆሮ ቢኖር ኖሮ (የብላቴን ጌታ ወልደማርያም አየለ ታሪክ)
ፀሐፊ:- ፓስካል ወልደማርያም
አሳታሚ፦
የገፅ ብዛት:- 197
የህትመት ዘመን፦ ዓ.ም.
Reviews
There are no reviews yet.