Description
የመጽሐፉ ርዕስ :- የግራኝ አህመድ ወረራ
ጸሐፊ:- ተክለፃዲቅ መኩሪያ
የገጽ ብዛት:-
“… ግራኝ አህመድ የተዋጊነትና ያዋጊነት መንፈስ የሞላው፣ ከሚስቱ ከድልወንበራና ከሹማምንቱ ጋር ከልብ ቆርጦ የተነሳ ፣ ባገሩ ውስጥ ከነአቡበከር ሱልጣን ጋር ካደረገው ውጭ ከክርስቲያኖቹ ከነ ፋኑኤል ፣ ከነ ደግለሃን ጋር ያለ እረፍት እየተዋጋ ሰውነቱን ችግርና ጦርነት ያስለመደ ፣ በተድላና በድሎት ሰውነቱን ያላቀማጠለ፣ ክብርን፣ ስልጣንን ፣ ግዛትን ገና ያልጠገበ፣ምኞቱን ገና ወደ ፍፃሜው ያላደረሰ አፍላ የጦር መሪ ፣ ራሱ ጦርጦራ ተዋጊ ስለሆነ… ሁልጊዜ የድል አዝማሚያውና ዝንባሌው አፍላና ፈቃደኛ፣ ደፋርና ብርቱ ወደ ሆነው ወገን ነው :: …”
Reviews
There are no reviews yet.