ደብዳቤዎች ከእብደት አገር

ደብዳቤዎች ከእብደት አገር

Tag: Product ID: 2861

Description

” ደብዳቤዎች ከእብደት አገር ”

ከስብሀት ገብረ እግዚአብሔር

በቃልኪዳን ታደሰ

~~~

‘እነዚህ ደብዳቤዎች የእውነት ናቸው። ከአቦይ (ጋሽ ስብሀት) እኛ አቦይ ነው የምንለው ከተዋወቅንባት እና በተደጋጋሚ መገናኘት ከጀመርንበት ጊዜ አንስቶ አብረን እየኖርን እነዚህን ልብወለድ የመሰሉ ውብ ደብዳቤዎች እየጻፈ ይሰጠኝ ነበር። “አቦይ አብረን እየኖርን ለምንድንነው አሁንም የምትጽፍልኝ?” ስለው “እንዴ ሁሌም ላበስልሽ ይገባል” ይለኝ ነበር። እኔም እየተገረምኩም እየተደሰትኩም በየጊዜው የሚሰጠኝን ደብዳቤዎች እየሰበሰብኩ አጠራቅሜ የዛሬ 12 ዓመት አካባቢ ግማሽ የሚሆኑትን ከተለያዩ ተረኮች ጋ በልብወለድ መልክ ለአንባቢ “የፍቅር ሻማዎች” በሚል አሳትሜያለሁ። አሁን ደሞ የቀሩትን ሰብስቤ አቅርቤላችኋለሁ።

ቃልኪዳን ታደሰ።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ደብዳቤዎች ከእብደት አገር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Style switcher RESET
Body styles
Color settings
Link color
Menu color
User color
Background pattern
Background image