Description
የቀድሞ ባሕር ኃይል ባልደረባ ጥበቡ ተፈራ “የሕይወት ቀለማት “የተሰኘ መጽሐፉን አስመረቶ ለገበያ ጀባ ብሏል።
መጽሐፉ አባሉ ባሕር ኃይል ውስጥ የነበረውን ቆይታና የታዘባቸውን ታሪኮች በሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ፣ ስለህይወት ውጣ ውረዱና ስለፈረንሳይ ለጋሲዮን ትዝታዎቹ ብዙ አስደናቂ ነገሮችን ሸክፏል።

Reviews
There are no reviews yet.